Follow my blog posts

This is the post excerpt.

Advertisements
Featured post

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ወይስ የማንም መራኮቻ? (በአብርሃም ለቤዛ)

ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት በነበረችበት ጊዜ በቀይ ባህር ላይ ያላትን ቁጥጥር ዓለም አቀፍ ተቀባይነት የጎላ ነበር። በኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካል አቀማመጥ ምክንያት እና ምስጋና ለነገሥታቶቾ ታሪካዊ የባህር በር ባለቤትነትዋን አስከብረው ቢያልፉም፤ ይኽ ትውልድ ግን የተረከበውን አደራ መጠበቅ አልቻለም። ዛሬ የአትዮጵያ ሕዝብ ከ100 ሚሊዮን በላይ ሲሆን፣ ይህም በዓለም የባህር በር ከሌላቸው አገሮች አንደኛ እንድትኾን ያደርጋታል። በአፍሪካ ኢትጵያን ጨምሮ... Continue Reading →

ሀብታሙ ይህን መጽሐፍ ሲጽፍ የፖለቲካ መርገማችን ያመጣበትን ሥጋዊ ቁስል ተሸክሞ ነው (አክቲቪስት መስከረም አበራ)

ሀብታሙ ይህን መጽሐፍ ሲጽፍ የፖለቲካ መርገማችን ያመጣበትን ሥጋዊ ቁስል ተሸክሞ ነው፡፡ እንደ ብሆር የሚዘለው ጎበዝ መቀመጥ ፈተና ሆኖበት በአንድ እጁ ‹‹ተቀምጦ›› እጁ ሲዝል ተንበርክኮ ጽፎ ነው ሌላ ዕዳ ‹እነሆ› ያለን፡፡ በበኩሌ ይህ መጽሐፍ ዕዳ ሆኖ ይሰማኛል፡፡ መታሰርና መፈታት በአምባገነን መንግሥት ምርኮ ሥር ላለ ሕዝብ እንደ ጥላ የሚከተል ልማዱ፤ የንቁ ዜግነቱ ማኅተም ቢሆንም፣ መቀመጥ ሳይችሉ መጻፍን... Continue Reading →

የትላንት ምርኮኞች –  ክፍል 3 (ስዩም ተሾመ)

“የትላንት ምርኮኞች” በሚለው ተከታታይ ፅኁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለመግለፅ እንደተሞከረው፣ የሀገራችን የፖለቲካ ልሂቃን በብሔርተኝነት እና አንድነት ጎራ ለይተው መግባባት አለመቻላቸው በብዙሃኑ የሕብረተሰብ ክፍል ላይ ግራ-መጋባትና ያለመተማመን ስሜት መፍጠሩን፣ ይህም ደግሞ በተራው የኢህአዴግ መንግስት ይበልጥ አምባገነን እንዲሆን ምቹ ሁኔታ እንደፈጠረለት ተመልክተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በፖለቲካ ልሂቃኑ መካከል ለተፈጠረው አለመግባባት ዋናው ምክንያት ሁለቱም ወገኖች “የትላንት ምርኮኞች” መሆናቸው እንደሆነ ተገልጿል።  በትላንት እሳቤ የወደፊቱን... Continue Reading →

የህወሓት መስፋፋት ስለመብትና ነፃነት የሚታገል ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሚመለከተውና የሚያሳስብ ጉዳይ ነው!! (ሚኒሊክ ሳልሳዊ)

የመሬት ማጥበብና የልዩ አስተዳደር መብት በአማራ ክልል ብቻ ያውም በጉልበት ለምን ይከወናል ??? በአስተዳዳሪ አልባው የአማራ ክልል ላይ የሚካሔድ የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ ውጤቱ እጅግ አደገኛ ነው። በሕወሓት እና አሽከሮቹ የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲ መሰረት በብሄር የተዋቀረው የኢትዮጵያ መንግስታዊ መዋቅር በተለይ በአማራ ክልል ላይ አደገኛ የሆነ የመስፋፋት ተግባራትን በሂደት እየከወነ ነው።  በተለያዩ ክልሎች የተለያዩ ብሄሮች የልዩ ዞን... Continue Reading →

የትላንት ምርኮኞች – ክፍል-2 (ስዩም ተሾመ)

የትላንት ምርኮኞች ክፍል አንድ ለመግለፅ እንደተሞከረው፣ በተለይ ባለፉት 25 ዓመታት በሀገራችን የፖለቲካ ልሂቃን መካከል መግባባት የለም። ለዚህ ዋናው ምክንያት ልሂቃኑ በብሔርተኝነት እና አንድነት ጎራ ተከፍለው እርስ-በእርስ መጠላለፋቸው ነው። በሌላ በኩል ደግሞ የኢህአዴግ መንግስት ከእለት ወደ እለት አምባገነናዊና ጨቋኝ እየሆነ መጥቷል። በዚህ መሃል የዜጎች ፖለቲካዊ መብትና ነፃነት ክፉኛ ተገድቧል፡፡ ዛሬ ማንኛውም ዓይነት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በፍርሃትና ስጋት ውስጥ የሚደረግ... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑